Get Mystery Box with random crypto!

ለመላው የክርስትና እምነት ተከታይ ደንበኞቻችን በሙሉ እንኳን ለ2015 ዓ.ም የፋሲካ በዓል በሰላም | Ethiopian Electric Utility

ለመላው የክርስትና እምነት ተከታይ ደንበኞቻችን በሙሉ እንኳን ለ2015 ዓ.ም የፋሲካ በዓል በሰላም አደረሳችሁ!!

በዓሉን የሰላም፣ የደስታ፣ የፍቅር እና የጤና እንዲሆንላችሁ እመኛለሁ!!

ሽፈራው ተሊላ
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ዋና ስራ አስፈፃሚ