Get Mystery Box with random crypto!

ክቡራን ደንበኞቻችን በሃይል መጨናነቅ ምክንያት ሊፈጠር የሚችለውን #የሃይል መቆራረጥና መዋዥቅ ችግ | Ethiopian Electric Utility

ክቡራን ደንበኞቻችን በሃይል መጨናነቅ ምክንያት ሊፈጠር የሚችለውን #የሃይል መቆራረጥና መዋዥቅ ችግር ለመቀነስ የሃይል ጭነት በማይበዛባቸው ስዓት ማለትም ከምሽቱ 3 ሰዓት እስከ ንጋቱ 12 ስዓት በመጠቀም ሊፈጠር የሚችለውን የሃይል መቆራረጥና ይቀንሱ!! ከዚህ በተጨማሪም ወርሃዊ የኤሌክትሪክ ፍጆታ ሂሳብዎንም በቴሌ ብር፣ በሞባይል ባንኪንግና በሲ.ኢ.ቢ ብር በመክፈል ጊዜዎትንና ገንዘብዎን ይቆጥቡ!!

#የኢትዮጵያኤሌክትሪክአገልግሎት

ወቅታዊና ትኩስ መረጃዎች ወዲያውኑ እንዲደርሳችሁ ይህንን ድረ-ገፅ፡ http://www.eeu.gov.et