Get Mystery Box with random crypto!

ውድ ደንበኞቻችን #እናስታውስዎ ነገ #ቅዳሜ_መጋቢት_16 ቀን 2015 ዓ.ም ዋናው መስሪያ ቤትን | Ethiopian Electric Utility

ውድ ደንበኞቻችን #እናስታውስዎ

ነገ #ቅዳሜ_መጋቢት_16 ቀን 2015 ዓ.ም ዋናው መስሪያ ቤትን ጨምሮ የክልል ኤሌክትሪክ አገልግሎት ጽ/ቤቶች፣ ዲሰትሪክቶች እና በየደረጃው የሚገኙ የአገልግሎት መስጫ ማዕከሎቻችን ከጠዋቱ 2፡00 እስከ ቀኑ 11፡00 ድረስ አገልግሎት የሚሰጡ መሆኑን በአክብሮት እንገልፃለን፡፡

ወቅታዊ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ቴሌግራም፡ t.me/eeuethiopia
ዩቲዩብ: https://www.youtube.com/@EthiopianElectricUtility
ድረገፅ: http://www.eeu.gov.et
ፌስቡክ: https://www.facebook.com/EEUOfficial