Get Mystery Box with random crypto!

ለጥገና ሥራ ሲባል የሚቋረጥ ሃይል አቅርቦት የሃረሪ ክልል ኤሌክትሪክ አገልግሎት ሀሙስ መጋቢት 1 | Ethiopian Electric Utility

ለጥገና ሥራ ሲባል የሚቋረጥ ሃይል አቅርቦት

የሃረሪ ክልል ኤሌክትሪክ አገልግሎት ሀሙስ መጋቢት 14 ቀን 2015 ዓ.ም ከጠዋቱ 2 ስዓት እስከ ቀኑ 8 ሰዓት ድረስ በነርሲስግ ኮንዶሚኒም፣ በኖክ፣ በሞቢል፣ በኤርር በር፣ በስንጋ በር፣ በኤረር ወረዳና አካባቢው የጥገና ሥራ ስለሚያከናውን የኃይል አቅርቦት ይቋረጣል፡፡

ስለሆነም ከላይ በተጠቀሱ አካባቢዎች የምትገኙ ክቡራን ደንበኞቻችን ይህንኑ ተገንዝባችሁ ከወዲሁ አስፈላጊውን ቅድመ ዝግጅት እንድታደርጉ በአክብሮት እናሳውቃለን።

#የኢትዮጵያኤሌክትሪክአገልግሎት

ለበለጠ መረጃ ይህንን ድረ-ገፅ፡ http://www.eeu.gov.et