Get Mystery Box with random crypto!

ውድ ደንበኛችን የተጠቀሙበትን ወርሃዊ የኤሌክትሪክ ፍጆታ ሂሳብ ካሉበት ሆነው መክፍል ይፈልጋሉ? እ | Ethiopian Electric Utility

ውድ ደንበኛችን የተጠቀሙበትን ወርሃዊ የኤሌክትሪክ ፍጆታ ሂሳብ ካሉበት ሆነው መክፍል ይፈልጋሉ? እንግዲያውስ ተቋሙ በዘረጋቸው #ቀላልና ዘመናዊ የክፍያ አማራጮች ይክፍሉ! ይህን ሲያደርጉ አስፈላጊ ካልሆነ ወጪና እንግልት ያድናሉ! ኑሮንም ያቃልላሉ! በጥሬ ገንዘብ ለመክፈል ወደ አገልግሎት መስጫ ማዕከላት በመምጣት ጊዜዎትን፣ ጉልበትዎትንና ገንዘብዎትን አያባክኑ፡፡

#የኢትዮጵያኤሌክትሪክአገልግሎት
ለበለጠ መረጃ ይህንን ድረ-ገፅ፡ http://www.eeu.gov.et