Get Mystery Box with random crypto!

በኮንታና ዳውሮ ዞኖች የምትገኙ ደንበኞቻችን ከመጋቢት 06 ቀን 2015 ዓ.ም ከምሽቱ 12 ሰዓት | Ethiopian Electric Utility

በኮንታና ዳውሮ ዞኖች የምትገኙ ደንበኞቻችን

ከመጋቢት 06 ቀን 2015 ዓ.ም ከምሽቱ 12 ሰዓት ጀምሮ በዳውሮ ዞን አባ ከተማ ላይ በሚገኝ ማከፋፈያ ጣቢያ ላይ በደረሰ ብልሽት በዳውሮ እና በኮንታ ዞን ባሉ አካባቢዎች የኤሌክትሪክ ኃይል ተቋርጦል፡፡

በመሆኑም ክቡራን ደንበኞቻችን በጅማ የሚገኘው የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል የደቡብ ምዕራብ ሪጅን ሰራተኞች በማከፋፈያ ጣቢያው የደረሰውን ብልሽት አስተካክለው እንደጨረሱ በፍጥነት አገልግሎቱን የምንሰጥ መሆኑን አውቃችሁ በትግስት
እንድትጠባበቁ እናሳውቃለን፡፡

#የኢትዮጵያኤሌክትሪክአገልግሎት

ለበለጠ መረጃ ይህንን ድረ-ገፅ፡ http://www.eeu.gov.et