Get Mystery Box with random crypto!

በሃይል አጠቃቀም ችግርና ምክንያት ሊከሰት የሚችለውን #የሃይል ብክነት ለመከላከል ኃይል ቆጣቢ የሆ | Ethiopian Electric Utility

በሃይል አጠቃቀም ችግርና ምክንያት ሊከሰት የሚችለውን #የሃይል ብክነት ለመከላከል ኃይል ቆጣቢ የሆኑ የኤሌክትሪክ መገልገያ ዕቃዎችን ይጠቀሙ፣ የኤሌክትሪክ መጠቀሚያ ዕቃዎችን ኃይል ቆጣቢ መሆናቸውን ያረጋግጡ፡፡

ከዚህ በተጨማሪ ለረዥም ጊዜ ያገለገሉ የኤሌክትሪክ ምጣድ፣ ምድጃ፣ ማሽን እና ሌሎች የኤሌክትሪክ መገልገያ ዕቃዎችን በአዳዲስ በመቀየር እና የኃይል ጭነት በማይበዛበት ጊዜ ማለትም ከምሽቱ 3 ሰዓት እስከ ንጋቱ 12 ሰዓት በመጠቀም ሊኖር የሚችለውን የሃይል ብክነት በከፍተኛ ሁኔታ መቀነስ ይችላሉ፡፡

#የኢትዮጵያኤሌክትሪክአገልግሎት

ለበለጠ መረጃ ይህንን ድረ-ገፅ፡ http://www.eeu.gov.et