Get Mystery Box with random crypto!

ዓለም አቀፍ የሴቶች ቀን በድምቀት ተከበረ የኢትዮጵያ ኤሌከትሪክ አገልግሎት ዛሬ የካቲት 29 ቀ | Ethiopian Electric Utility

ዓለም አቀፍ የሴቶች ቀን በድምቀት ተከበረ

የኢትዮጵያ ኤሌከትሪክ አገልግሎት ዛሬ የካቲት 29 ቀን 2015 ዓ.ም በሃገር አቀፍ ደረጃ ለ47ኛ ጊዜ የሚከበረውን አለም አቀፍ የሴቶች ቀን ማርች 8 በድምቀት አክብሯል፡፡

ክብረ በዓሉ የተከበረው “እኔ የእህቴ ጠባቂ ነኝ” በሚል መሪ ቃል ሲሆን የኢትዮጵያ ኤሌከትሪክ አገልግሎት ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ ሽፈራው ተሊላን ጨምሮ የሰራተኛ ማህበር ሊቀ መንበር፣ የተቋሙ ከፍተኛ አመራሮች፣ ሰራተኞች እና ጥሪ የተደረገላቸው ዕንግዶች ተገኝተዋል፡፡

በዕለቱ የተሻለ አፈጻፀም ያስመዘገቡ ሴት ሰራተኞች የዕውቅና የሰርተፍኬት እና የማበረታቻሽልማት ተበርክቶላቸዋል፡፡

#የኢትዮጵያኤሌክትሪክአገልግሎት

ለበለጠ መረጃ ይህንን ድረ-ገፅ ይጎብኙ፡- http://www.eeu.gov.et