ውድ የድህረ-ክፍያ ተጠቃሚ ደንበኞቻችን፤ የተጠቀማችሁበትን ወርሃዊ የኤሌክትሪክ ፍጆታ ሂሳብ ቀላልና ምቹ በሆነው #የቴሌ_ብር መተግበሪያ ይክፈሉ፡፡ *127# አጭር ቁጥር በመጠቀም ብቻ ሳይጉላሉና ሳይንገላቱ የተጠቀሙበትን ወርሃዊ የኤሌክትሪክ ፍጆታ ሂሳብ ካሉበት ሆነው በቀላሉ ይክፈሉ፡፡ #የኢትዮጵያኤሌክትሪክአገልግሎት ለበለጠ መረጃ ይህንን ድረ-ገፅ ይጎብኙ፡- http://www.eeu.gov.et 3.3K viewsedited 06:53