Get Mystery Box with random crypto!

አስደሳች ዜና ለክቡራን ደንበኞቻችን!!! *************** ተቋማችን የደንበኞቹን ፋላጎት ለ | Ethiopian Electric Utility

አስደሳች ዜና ለክቡራን ደንበኞቻችን!!!
***************
ተቋማችን የደንበኞቹን ፋላጎት ለማርካት ከሀምሌ 01 ቀን 2014 ዓ.ም ጀምሮ ከሰኞ እስከ አርብ በተጨማሪ ዘወትር ቅዳሜ ግማሽ ቀን መደበኛ የሥራ ሰዓት አድርጓል፡፡

በመሆኑም ቅዳሜ እስከ ቀኑ 6፡00 ድረስ በቋሚነት አገልግሎት የሚሰጥ መሆኑን ተገንዝባችሁ፤ ከተጠቀሰው ቀን ጀምሮ በሁሉም የተቋሙ ቢሮዎች መገልገል የምትችሉ መሆኑን በአክብሮት እናሳውቃለን፡፡

#የኢትዮጵያኤሌክትሪክአገልግሎት

ወቅታዊና ትኩስ የተቋማችን መረጃዎች ወዲያውኑ እንዲደርሳችሁ እነዚህን የትስስር ገፆቻችንን ይወዳጁ፡-

ፌስቡክ፡ https://www.facebook.com/EEUOfficial/
ቲዊተር፡ https://twitter.com/EEUEthiopia
ቴሌግራም፡ t.me/eeuethiopia
ዩቱዩብ: https://www.youtube.com/c/EthiopianElectricUtility
ድረ-ገፅ፡ http://www.eeu.gov.et