Get Mystery Box with random crypto!

EECMYMC-YM

የቴሌግራም ቻናል አርማ eecmymc_ym — EECMYMC-YM E
የቴሌግራም ቻናል አርማ eecmymc_ym — EECMYMC-YM
የሰርጥ አድራሻ: @eecmymc_ym
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 536
የሰርጥ መግለጫ

በመንፈስ የምትቃጠሉ ሁኑ፤
ሮሜ12:11
ለማንኛውም ጥያቄም ሆነ አስተያየት👇👇👇
@EECMYMC_YM_bot

Ratings & Reviews

3.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2022-08-03 07:00:20 #ረቡዕ_27_11_2014
#የአምላኬ_ቃል_አያረጅም



ሮሜ 3
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
²³ ሁሉ ኃጢአትን ሠርተዋልና የእግዚአብሔርም ክብር ጎድሎአቸዋል፤
²⁴ በኢየሱስ ክርስቶስም በሆነው ቤዛነት በኩል እንዲያው በጸጋው ይጸድቃሉ።



Rom 3 (NKJV)
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
²³ for all have sinned and fall short of the glory of God,
²⁴ being justified freely by His grace through the redemption that is in Christ Jesus,
75 views04:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-02 17:06:28
ማስታውቅያ
#ልዩ_የጾም_እና_የጸሎት_ቀን



የፊታችን ቅዳሜ


2፡00
ሐምሌ 30

Join us
Tm - https://t.me/EECMYMC_YM
Fb - https://fb.me/EECMYMCY
IG - https://ig.me/EECMYMCY
Tk - http://tiktok.com/@EECMYMCY

#MekanisaYouth
#sundayservice
117 views14:06
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-02 07:01:48 #ማክሰኞ_26_11_2014
#የአምላኬ_ቃል_አያረጅም



ኢዮብ 42
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
⁵ መስማትንስ በጆሮ በመስማት ሰምቼ ነበር፤ አሁን ግን ዓይኔ አየችህ፤
⁶ ስለዚህ ራሴን እንቃለሁ፤ በአፈርና በአመድ ላይ ተቀምጬ እጸጸታለሁ።



Job 42 (NKJV)
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
⁵ "I have heard of You by the hearing of the ear, But now my eye sees You.
⁶ Therefore I abhor myself, And repent in dust and ashes."
132 views04:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-01 12:08:00
About Sundays youth service


Glory be to The almighty God

July 30/2022
#God_is_Good
Join us

Tm - https://t.me/EECMYMC_YM
Fb - https://fb.me/EECMYMCY
IG - https://ig.me/EECMYMCY
Tk - http://tiktok.com/@EECMYMCY

#christian #church #churchyouth #churchyouthgroup #ethiopianchurch #ethiopianprotestant #mekaneyesus
150 views09:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-01 07:00:01 #ሰኞ_25_11_2014
#የአምላኬ_ቃል_አያረጅም



ዮሐንስ 11
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
²⁵ ኢየሱስም፦ ትንሣኤና ሕይወት እኔ ነኝ፤ የሚያምንብኝ ቢሞት እንኳ ሕያው ይሆናል፤
²⁶ ሕያው የሆነም የሚያምንብኝም ሁሉ ለዘላለም አይሞትም፤ ይህን ታምኚያለሽን? አላት።



John 11 (NKJV)
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
²⁵ Jesus said to her, "I am the resurrection and the life. He who believes in Me, though he may die, he shall live.
²⁶ And whoever lives and believes in Me shall never die. Do you believe this?"
151 views04:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-31 07:01:48 #እሁድ_24_11_2014
#የአምላኬ_ቃል_አያረጅም



ገላትያ 2
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹⁹ እኔ ለእግዚአብሔር ሕያው ሆኜ እኖር ዘንድ በሕግ በኩል ለሕግ ሞቼ ነበርና።
²⁰ ከክርስቶስ ጋር ተሰቅዬአለሁ፤ እኔም አሁን ሕያው ሆኜ አልኖርም ክርስቶስ ግን በእኔ ይኖራል፤ አሁንም በሥጋ የምኖርበት ኑሮ በወደደኝና ስለ እኔ ራሱን በሰጠው በእግዚአብሔር ልጅ ላይ ባለ እምነት የምኖረው ነው።




Gal 2 (NKJV)
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹⁹ For I through the law died to the law that I might live to God.
²⁰ I have been crucified with Christ; it is no longer I who live, but Christ lives in me; and the life which I now live in the flesh I live by faith in the Son of God, who loved me and gave Himself for me.
157 views04:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-30 07:00:23 #ቅዳሜ_23_11_2014
#የአምላኬ_ቃል_አያረጅም



“በጥምቀትም ከእርሱ ጋር ተቀብራችሁ፥ በጥምቀት ደግሞ፥ ከሙታን ባስነሣው በእግዚአብሔር አሠራር በማመናችሁ፥ ከእርሱ ጋር ተነሣችሁ።”
— ቆላስይስ 2፥12



“buried with Him in baptism, in which you also were raised with Him through faith in the working of God, who raised Him from the dead.”
— Col 2:12 (NKJV)
167 views04:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-29 14:01:32
.
#የግጥም_ጊዜ


#አስችለኝ

ይሁዳን ታቅፈህ ችለህ ያሳለፍክበት
ሻጩን ከልብ ወደህ እግር ያጠብክበት

ያ ልዩ ትዕግስት ያኛው ቻዩ ፍቅርህ
በኔም ልብ ይሞላ "መሸከም" "መቻልህ"

ቦግ ግው አይበለኝ አዳም ባህሪዬ
አሮጌው ትዝታ
ስገኝ መሃላቸው በአናዳጆች ምርሃል
በሻጮቼ ተርታ


#EECMYMC_YM

ለጥያቄና አስተያየት
@EECMYMC_YM_bot

Join Us
Tm - https://t.me/EECMYMC_YM
Fb - https://fb.me/EECMYMCY
IG - https://ig.me/EECMYMCY
Tk - http://tiktok.com/@EECMYMCY

#MekanisaYouth #MekaneYesus #MekaneYesusYouth #Protestant
185 views11:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-29 07:00:08 #አርብ_22_11_2014
#የአምላኬ_ቃል_አያረጅም



“የእግዚአብሔር መልአክ ደግሞ ሁለተኛ ጊዜ መጥቶ ዳሰሰውና፦ የምትሄድበት መንገድ ሩቅ ነውና ተነሥተህ ብላ አለው።”
— 1ኛ ነገሥት 19፥7



“And the angel of the Lord came back the second time, and touched him, and said, "Arise and eat, because the journey is too great for you."”
— 1Kin 19:7 (NKJV)
177 views04:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-28 15:37:10
" ድሀ እንዳትሆን _____ አትውደድ ዓይንህን ክፈት፥ እንጀራም ትጠግባለህ።" ]
Anonymous Quiz
98%
እንቅልፍን
0%
ገንዘብን
0%
ፀብን
2%
ክብርን
61 voters187 views12:37
ክፈት / አስተያየት ይስጡ