Get Mystery Box with random crypto!

አብርሆት ቤተ-መጻሕፍት የአባልነት ምዝገባ መጀመሩ ይታወቃል።  የኦንላይን ምዝገባ ለማድረግ ይህ | Educate Ethiopia

አብርሆት ቤተ-መጻሕፍት የአባልነት ምዝገባ መጀመሩ ይታወቃል። 

የኦንላይን ምዝገባ ለማድረግ ይህን ቅደም ተከተል ይከተሉ፦

1. በ www.abrehot.org.et/register/ በመግባት የምዝገባ ፎርሙን ይሙሉ።

2. ፎርሙን እንደጨረሱ ክፍያ ገፅ ይፈጽሙ፤ ዓመታዊ የአባልነት ክፍያ በቴሌብር ወይም በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በኩል መክፈል ይችላሉ።

3. ቅድመ ተከተሉን እንደጨረሱ አባልነትዎ ይረጋገጣል።

በ15 ቀን ውስጥ ዲጂታል የአባልነት መታወቂያ በኢሜይል ይደርስዎታል።

Credit: tikvah

ለበለጠ ትምህርታዊ መረጃ @educate_ethiopia ቤተሰብ ይሁኑ