Get Mystery Box with random crypto!

ነፃ የእንግሊዘኛ ቋንቋ መማሪያ ገፅ የትምህርት ሚኒስቴር  ከኢትዮ ቴሌኮም ጋር በመተባበር ነፃ የ | Educate Ethiopia

ነፃ የእንግሊዘኛ ቋንቋ መማሪያ ገፅ

የትምህርት ሚኒስቴር  ከኢትዮ ቴሌኮም ጋር በመተባበር ነፃ የእንግሊዝኛ ቋንቋ መማሪያ ያለምንም ክፍያ  አቅርቦሎታል።

ልጆችዎ ይማራሉ  - እርስዎም የእንግሊዝኛ ቋንቋዎን ያሻሽሉበታል።

የትም ሆነው ይማሩ  የቋንቋ ክህሎትዎን ያዳብሩ!

አገልግሎቱን ለማግኘት ከታች የሚከተለውን ማስፈንጠሪያ ይጠቀሙ


https://learn-english.moe.gov.et/

ለበለጠ ትምህርታዊ መረጃ @educate_ethiopia ቤተሰብ ይሁኑ