Get Mystery Box with random crypto!

ከ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ውጤት ባለፈው ሳምንት ላይ የትምህርት ሚኒስቴር ከፍተኛ አመራር ' የ | Educate Ethiopia

ከ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ውጤት

ባለፈው ሳምንት ላይ የትምህርት ሚኒስቴር ከፍተኛ አመራር " የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና መቼ ይፋ ይደረጋል ? " ብለን ጠይቀናቸው ፤ ከጥር 15 ጀምሮ ባሉት ቀናት የሚል ምላሽ ሰጥተውን ነበር።

ከነገ እንደማያልፍ " በዚገይ ደግሞ እስከ ቅዳሜ ሊሆን እንደሚችል ጠቁመውናል።

ለመጀመሪያ ጊዜ በከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ውስጥ የተሰጠውን የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ከ930 ሺ በላይ ተማሪዎች መውሰዳቸው መገለፁ የሚዘነጋ አይደለም።

Credit: tikvah

ለበለጠ ትምህርታዊ መረጃ @educate_ethiopia ቤተሰብ ይሁኑ