Get Mystery Box with random crypto!

#SPHMMC በቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሌኒየም ሜዲካል ኮሌጅ በ2014 ዓ.ም ለመማር ያመለከታችሁ | Educate Ethiopia

#SPHMMC

በቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሌኒየም ሜዲካል ኮሌጅ በ2014 ዓ.ም ለመማር ያመለከታችሁ የጽሁፍ ፈተና እሁድ መጋቢት 18/2014 ዓ.ም ጠዋት 2:00 እንደሚሰጥ ተገልጿል።

ፈተናው የሚሰጠው በመድኃኒዓለም ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ይሰጣል።

ማሳሰቢያ፦

• ሙሉ ስምና ፎቶ የሚያሳይ ሕጋዊ መታወቂያ
ፈተናውን ለመውሰድ ያስፈልጋል።
• ለፈተናው የሚጠቀሙት መለያ ቁጥር ለምዝገባ
የተሰጠዎትን መለያ ቁጥር ነው።
• እርሳስ፣ መቅረጫ እና ላፒስ መያዝ የግድ ነው።
እስክሪብቶ መጠቀም አይቻልም።
• ሞባይል ስልክ፣ ካልኩሌተር እና ቦርሳ ይዞ ወደ
ፈተና ክፍል መግባት አይቻልም።
• የተመደቡበትን የፈተና ክፍል ቀድመው
ይመልከቱ።
• ፈተናው ከተጀመረ ከ30 ደቂቃ በኋላ ወደ ፈተና
ክፍል መግባት አይቻልም።
• ፈተናው ተጀምሮ ከ40-50 ደቂቃ እስከሚሆን
ከፈተና ክፍል መውጣት አይቻልም።
• ማንኛውም አይነት የጤና ችግር ያለበት ተፈታኝ
አስቀድሞ ለአስተባባሪዎች ማሳወቅ ይኖርበታል።

ለበለጠ ትምህርታዊ መረጃ @educate_ethiopia ቤተሰብ ይሁኑ