Get Mystery Box with random crypto!

EBS SPORT

የቴሌግራም ቻናል አርማ ebstvsports — EBS SPORT E
የቴሌግራም ቻናል አርማ ebstvsports — EBS SPORT
የሰርጥ አድራሻ: @ebstvsports
ምድቦች: ስፖርት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 1.23K
የሰርጥ መግለጫ

-> እግር ኳስን ከ ሜዳ ላይ እና ከሜዳ ውጪ ያሉ ነገሮች በሰፊው ትንተና የሚቀርብበት
👉የየተለያዩ የሃገር ውስጥና የባህር ማዶ እግር ኳሳዊ መረጃዎች::
#English_Premier_League

#Spanish_Laliga
#UEFAChampions_League
#Europa_League
#Europa_Nations_League
👉ዉጤቶች ሰፉ ባለ መልኩ
በየቀኑ ይዳሰሱበታል።
በ #wongu

Ratings & Reviews

3.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2020-11-07 13:28:39
2.9K views10:28
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2020-11-06 15:55:34 በሳምንቱ አጋማሽ አታላንታ ላይ ሀትሪክ መስራት የቻለው የሊቨርፑሉ ተጫዋች ዲዮጎ ጆታ የአውሮፓ ሻምፕዮንስ ሊግ የሳምንቱ ምርጥ ተጫዋች ተብሎ ተመርጧል።
2.8K views12:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2020-11-06 15:55:22
2.6K views12:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2020-11-05 17:32:52 ስምንተኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ መረሃ ግብሮች በኢትዮጵያ ሰዐት አቆጣጠር።

#አርብ_ጥቅምት_27
2:30
ብራይተን vs በርንሌይ
5:00
ሳውዝሃምፕተን vs ኒውካስትል

#ቅዳሜ_ጥቅምት_28
9:30
ኤቨርተን vs ማን.ዩናይትድ
12:00
ክሪስታል ፓላስ vs ሊድስ ዩናይትድ
2:30
ቼልሲ vs ሼፊልድ ዩናይትድ
5:00
ዌስትሃም vs ፉልሃም

#እሁድ _ጥቅምት_29
9:00
ዌስትብሮሚች vs ቶተንሃም
11:00
ሌስተር ሲቲ vs ዎልቭስ
1:30
ማን.ሲቲ vs ሊቨርፑል
4:15
አርሰናል vs አስቶንቪላ
2.6K views14:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2020-11-05 17:32:42
2.2K views14:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2020-11-03 00:18:46 EBS SPORT pinned a photo
21:18
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2020-11-03 00:18:19
#ወንድም_ወንድሙን_እስከ_መቼ_?

ነገ እኛ ጋር ላለመምጣቱ ምንም ዋስትና የለንም እባካችሁ ነገም በኔ ነው በማለት ክቡር የሆነው የሰው ህይወት ሲጠፋ ዝም አንበል!!

GFX @ISRUISRU

@ISRUISRUU
@ISRUISRUU
1.9K views21:18
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2020-11-02 17:34:21 #BREAKING

የሮማ ታሪክ አይሽሬ ታማኙ የፊት መስመር ተጫዋች ፍራንሲስኮ ቶቲ በኮሮና ቫይረስ መያዙ ይፋ ሆኗል ።

ቶቲ ከወራት በፊት ወላጅ አባቱን በኮሮና ቫይረስ መጣቱ የሚታወስ ነው ።
1.7K views14:34
ክፈት / አስተያየት ይስጡ