Get Mystery Box with random crypto!

በሳምንቱ አጋማሽ አታላንታ ላይ ሀትሪክ መስራት የቻለው የሊቨርፑሉ ተጫዋች ዲዮጎ ጆታ የአውሮፓ ሻም | EBS SPORT

በሳምንቱ አጋማሽ አታላንታ ላይ ሀትሪክ መስራት የቻለው የሊቨርፑሉ ተጫዋች ዲዮጎ ጆታ የአውሮፓ ሻምፕዮንስ ሊግ የሳምንቱ ምርጥ ተጫዋች ተብሎ ተመርጧል።