Get Mystery Box with random crypto!

#BREAKING የሮማ ታሪክ አይሽሬ ታማኙ የፊት መስመር ተጫዋች ፍራንሲስኮ ቶቲ በኮሮና ቫይረስ | EBS SPORT

#BREAKING

የሮማ ታሪክ አይሽሬ ታማኙ የፊት መስመር ተጫዋች ፍራንሲስኮ ቶቲ በኮሮና ቫይረስ መያዙ ይፋ ሆኗል ።

ቶቲ ከወራት በፊት ወላጅ አባቱን በኮሮና ቫይረስ መጣቱ የሚታወስ ነው ።