Get Mystery Box with random crypto!

#ETHIOPIA ሀገራችን #ኢትዮጵያ ከግብፅ ጋር ያደረገችውን ፍልሚያ በማሸነፏ ፤ ማላዊ ደግሞ | EBS TV NEWS

#ETHIOPIA

ሀገራችን #ኢትዮጵያ ከግብፅ ጋር ያደረገችውን ፍልሚያ በማሸነፏ ፤ ማላዊ ደግሞ በጊኒ በመሸነፏ ምድቧን #በአንደኛነት መምራት ጀምራለች።

ጊኒ እና ማላዊ ያደረጉት ጨዋታ ጊኒ 90+1' ላይ በሊቨርፑሉ ተጫዋች ኬታ ባስቆጠረችው ጎል 1 ለ 0 ማሸነፍ ችላለች።

@EBS_T_NEWS