Get Mystery Box with random crypto!

የገንዘብ መጠኑስ ተተምኖ ይኾናል፤ ያለቀውና የረገፈው የሰው ሕይወትስ? የአንድ ሰው ዋጋው ስንት ይ | የዲያቆን አቤንኤዘር ተክሉ ገጽ

የገንዘብ መጠኑስ ተተምኖ ይኾናል፤ ያለቀውና የረገፈው የሰው ሕይወትስ? የአንድ ሰው ዋጋው ስንት ይኾናል? በተደረገው ጦርነት ያለቁትና የረገፉት ሰዎች ብዛት ያስደነግጠናል? ያሳቅቀናል?  ከወደመው ብርና ብረት ይልቅ ሰው ያንገበግበናል? ሰው ጠፋ ብለንስ መፈለግ ያምረናል? ጌታ ኢየሱስ ዓይነ ልቡናችንን ያብራ፤ አሜን።