Get Mystery Box with random crypto!

ክርስትና ጨክነው ለሚቆሙ ብቻ ነው፤ መጽሐፍ ቅዱስ፣ “ከመጥምቁ ዮሐንስ ዘመን ጀምሮ እስከ አኹን ድ | የዲያቆን አቤንኤዘር ተክሉ ገጽ

ክርስትና ጨክነው ለሚቆሙ ብቻ ነው፤ መጽሐፍ ቅዱስ፣ “ከመጥምቁ ዮሐንስ ዘመን ጀምሮ እስከ አኹን ድረስ መንግሥተ ሰማይ በብዙ ትገፋለች፤ የሚያገኟትም ብርቱዎች ናቸው፤” (ማቴ. 11፥12) እንዲል፣ በኢየሱስ ጉዳይ በርቱ እንጂ አትልፈስፈሱ!