Get Mystery Box with random crypto!

ከእብደት መልስ™😁🤷‍♀🥰🤓💃♥️

የቴሌግራም ቻናል አርማ ebduaaa — ከእብደት መልስ™😁🤷‍♀🥰🤓💃♥️
የቴሌግራም ቻናል አርማ ebduaaa — ከእብደት መልስ™😁🤷‍♀🥰🤓💃♥️
የሰርጥ አድራሻ: @ebduaaa
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 311
የሰርጥ መግለጫ

በልቤ የተቋጠሩ ሀሳቦቼ ወረቀቱ ላይ መስፈርን ፈርተው :በልቤ ከድመዋል። እጄም ልቤ ያሰበውን መፃፍ አቅቶት ከእስክርቢቶው ተዋህዶ ዝምታን መርጧል ።
🤎@Ebduaaa
4 Best pp pictures°•°•°•
#bio texts []
4 tictok vidio•°•°•
Pls share & join[]
"""All in one"'"[]
Pls share & join
unique

Ratings & Reviews

2.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2022-08-29 22:55:09 ‹‹ጠ›› እና ‹‹ፀ››


ታገሬ ወጥቼ - ከተማ ገብቼ
ገድ ቀናኝና - ካንቺ ተዋድጄ
አልችል ብል ልለምደው - የከተማን ኑሮ
በአነጋገሬ ላይ - አሰማሽ እሮሮ፤
‹‹ፀሐይ›› አልኩ ብዬ - ‹‹ጠሀይ›› በማለቴ
‹‹ፀጉር›› ልል ፈልጌ - ‹‹ጠጉር›› የሚልን ቃል - ከአፌ በማውጣቴ
ተበሳጨሽና - ቁጣ አዘነብሽብኝ
በ‹‹አድርግ››ና ‹‹አታድርግ›› - ግማሽ ቀን ዋልሽብኝ፤
‹‹ ‹ፀ› ማለት ሲገባህ - ‹ጠ›ን አትጥራ ሁሌ - ዳግም እንዳልሰማ
እንዳታዋርደኝ - እንዳታስፎግረኝ - በነቃ ከተማ
በቃህ አቁም በቃ - ዘወትር ‹ጠ› አትበል
‹ጠሎት›ንም ‹ፀሎት› - ‹ጠሀይ›ን ‹ፀሐይ› በል!››

ትዕዛዝሽን ላከብር - ምን ብጠነቀቅም
‹‹ጠ››ን በ‹‹ፀ›› ተክቼ - ተናግሬ አላውቅም፤
ይህን አየሽና…
‹‹ይቅር እንለያይ - በአንተ አልፈር እኔ
ከብጤህ ተዛመድ - አቻ ሽቷል ጎኔ!››
ብለሽ ተለየሽኝ - ያላንዳች ይሉኝታ
ባላወቅሁት ‹‹ቅጥበት›› - ባልገመትኩት አፍታ፤
ሳስበው አመመኝ…
ሰበብሽ ያበግናል - ያጨሳል፣ ያደብናል
ሰው እንዴት በቋንቋ - ፍቅርን ይመዝናል?

ታዲያ ምኔ ዋዛ - ምኔ ሞኝ ነውና
እኔም በተራዬ - እንተከተክ ጀመር - ‹‹ፀ››ን ተካሁኝና
ይኸው ይኸውና …
‹ፅፍራም› ነሽ፣ ‹ገፃፃ› - ፍቅር የማይገባሽ
‹ፀብ› እንጅ መዋደድ - ‹ፄና› የሚነሳሽ
እስኪ አሁን በሞቴ
ምኑ ነው ‹ፅፋቴ›?
በ‹ፀራራ› ፀሐይ - ‹ወክ› እናድርግ ማለቴ?
‹ፀርሙስ› ሙሉ ቢራ - በቀን ‹መፀፃቴ›?
በ‹ፀፀር› ጎዳና - ‹ፀጅ› ይዤ ‹መውፃቴ›?
ነው ወይስ ኮብልዬ - ከ‹ገፀር› ‹መምፃቴ›?
በያ ንገሪኛ
ምኑ ነው እሚያሳፍር - ይህ የኔ አማርኛ?
እኔ ግን ልንገርሽ?
በ‹ፀበልም› ባልድን - ባይለቀኝም ፍቅርሽ
አብሮ መውፃት መግባት - ሰርክ ካሳፈረሽ
ወይ ካሸማቀቀሽ
ከእኔ ጋር መታየት - ከሰው ካሳነሰሽ
ያውልሸ ጎዳናው - ሂጅ ወደፈለገሽ
‹ቢፄ›የን አላፃም
‹ፀብራራ›ው ‹ገፀሬ› - ‹ፃፃ› አለኝ መሰለሽ!!



..........................
412 views달콤한 , 19:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-29 21:49:33 ከእብዶች አለም ‍ ️‍ pinned «@Ebduaaa ህይወት በማግኘትና በማጣት ውስጥ ትኖራለች። ሰዎች የሚፈልጉትን ለማግኘት ሲሉ የሚያስፈልገንን ሊያሳጡን ይችላሉ። ፈጣሪ ግን እንደሚያስፈልገን ስለሚያውቅ ይክሰናል። @Ebduaaa @Ebduaaa @Ebduaaa @Ebduaaa @Ebduaaa …»
18:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-29 20:43:26 ማንም የማንንም ቦታ መሸፈን አይችልም ልብ ላይ ያሉ ቦታዎች ልክ እንደጣትአሻራ ናቸው የማንም ከማንም አይመሳሰል
@Ebduaaa
408 views달콤한 , 17:43
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-29 20:21:31 Nina Girma | ኒና ግርማ - Awaj | አዋጅ
407 views달콤한 , 17:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-29 20:21:31 Nina Girma | ኒና ግርማ - Hilm Elim | ህልም እልም
405 views달콤한 , 17:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-29 20:21:31 Nina Girma | ኒና ግርማ - Simetir | ስመ ጥር
396 views달콤한 , 17:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-29 20:21:31 Nina Girma | ኒና ግርማ - Yaselale | ያሰላሌ
387 views달콤한 , 17:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-29 20:21:30 Nina Girma | ኒና ግርማ - Majete | ማጀቴ
372 views달콤한 , 17:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-29 20:21:30 Nina Girma | ኒና ግርማ - Mogno | ሞኞ
363 views달콤한 , 17:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-29 20:21:30 Nina Girma | ኒና ግርማ - Selame | ሰላሜ
354 views달콤한 , 17:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ