የሰርጥ አድራሻ:
ምድቦች:
ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች:
311
የሰርጥ መግለጫ
በልቤ የተቋጠሩ ሀሳቦቼ ወረቀቱ ላይ መስፈርን ፈርተው :በልቤ ከድመዋል። እጄም ልቤ ያሰበውን መፃፍ አቅቶት ከእስክርቢቶው ተዋህዶ ዝምታን መርጧል ።
🤎@Ebduaaa
4 Best pp pictures°•°•°•
#bio texts []
4 tictok vidio•°•°•
Pls share & join[]
"""All in one"'"[]
Pls share & join
unique
Ratings & Reviews
Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.
5 stars
0
4 stars
1
3 stars
0
2 stars
0
1 stars
1
የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች
2022-08-31 13:28:06
https://t.me/httpstmeyawahnberku
42 views €nyuti , 10:28
2022-08-30 21:35:27
አንዱ ዝናዬን ሰምቶ እንግሊዝኛ ቋንቋ እንድፈታለት እያለቀሰ መጣ
Me = ምንነበር ያልከኝ
He = ፍቅረኛዬ ዛሬ እንገናኝ ብላኝ You and me each ather to gather ብላኝ ጥላኝ ሄደች
እና እላቹሀለው ምን ማለት እንደፈለገች ተርጉሙልኝና ሄጄ ልንገረው
224 viewsвąвą ʝŗ, 18:35
2022-08-30 20:27:04
ሁሌም የውስጥ ሰላምህን ጠብቅ
"አንድ ሰው በራሱ ጉዳይ ተረብሾ መጥቶ ቢለክፍህና አሉታዊ በሆነ መንገድ ቢናገርህ እራስህን መቆጣጠር እንጂ መናደድ የለብህም፤ የመጣው ሰው ሁሉ እንዲያናድድህ፤ የመጣው ሰው ሁሉ እንዲያቃጥልህ፤ የመጣው ሰው ሁሉ እንዲያሳብድህ በፍፁም አትፍቀድ፤ አንተ የትልቅ ሕልም ባለቤት ነህ፤ እንዴት የትልቅ ሕልም ባለቤት የሆነ ሰው የውስጡ ሰላም እንዲረበሽ ይፈቅዳል? የራስህን ሰላም ሌላ ሰው በሚያደርገው ድርጊት በመናደድና ምላሽ በመስጠት የምትለወጥ ከሆነ፤ የደስታህን ቁልፍ ለሌላ ሰው በፈቃድህ ሰጥተሃል ማለት ነው፤ ስለዚህ የሰላምህ በር ቁልፉ ምንግዜም በራስህ እጅ ብቻ ይሁን"
@Ebduaaa
@Ebduaaa
298 views달콤한 , 17:27
2022-08-30 19:38:08
287 views달콤한 , 16:38
2022-08-30 15:39:45
https://t.me/httpstmeyawahnberku
318 views €nyuti , 12:39
2022-08-30 00:17:19
እንቅልፌን አፋልጉኝ guys
@Ebduaaa
358 views달콤한 , 21:17
2022-08-29 23:06:38
እኔ ምለው ዘይት ውሀ ውስጥ ሲጨመር አይቀላቀልም አይደል
እና ዋና መዋኘት የማይችል ሰው ዘይቱን ተቀብቶ ቢዋኝስ
@Ebduaaa
@Ebduaaa. @Ebduaaa
@Ebduaaa
@Ebduaaa
@Ebduaaa
4more
381 views달콤한 , edited 20:06
2022-08-29 23:06:38
ሴት ልጅ ሁሉም ወንዶች አንድ ናቸው ብላ የምታስበው
ሁሉንም ወንድች ቀርባ ስላየቻቸው ሳይሆን ከማንም በላይ ያመነቺዉ
በድሏት ስላገኘችው ነው!ok!
#sweet
@Ebduaaa
@Ebduaaa. @Ebduaaa
@Ebduaaa
@Ebduaaa
@Ebduaaa
4more
366 views달콤한 , edited 20:06
2022-08-29 23:06:38
ሳቅሽ እንዴት ያምራል ሲላት......
ለሳቄ ምክንያት የሆነው የበለጠ ያምራል ብላ መለሰችለት.....
@Ebduaaa. @Ebduaaa
@Ebduaaa
@Ebduaaa
@Ebduaaa
4more
@Ebduaa
332 views달콤한 , edited 20:06
2022-08-29 23:06:38
አለም ላይ ካሉ 7ቢሊየን ህዝቦች አንቺን መርጫለሁ የምትለው ከምኔው ዞረህ አዳርሰህ አይተሀቸው ነው ግን ማይ ብራዘር
#ebdua
321 views달콤한 , 20:06