Get Mystery Box with random crypto!

#Endertas_Jok የሮፍናን ዘፈን የሚያስጠላኝ ..... ቶሎ ማለቁ ነው አሽቄዎች ደሞ ም | ENDERTA'S JOKE 😀

#Endertas_Jok
የሮፍናን ዘፈን የሚያስጠላኝ ..... ቶሎ ማለቁ ነው

አሽቄዎች ደሞ ምንድነው 10 ግዜ ሮፍናን ሮፍናን ምትሉት

100 ግዜ በሉ እንጂ

ኧረ ጭራሽ እኔ ዘማሽቃበጥ

ብቻ ግን ግርም የሚለኝ ሁሉም ዘፋኝና ታዋቂ ሰው የዚን ህዝብ ስነ ልቦና እምሽክ አርጎ እየበላው ነው መሰለኝ sensitive የሆኑ ነገሮችን እያነሱ ማንጫጫት ሆነ በቃ ስራቸው

ቴዲ አፍሮ ነበረች አጋጣሚውን ተጠቅማ በጥበብ ከቻሳ ብላ ፒፓውን ምታንጫጫው

አሁን ደሞ ሮፊ ራስታው ቴዲ አፍሮ መሆኗ ነው

ለማንኛውም ይመቻቹ እኔም በቅርቡ ነጠላ ወይም ጋቢ መልቀቄ አይቀርም

ግጥም ነገር ተባበሩኝ
@E70jokes