#Endertas_Jok እኔ በህይወት ዘመኔ ስለ ቤተሰብ ሳስብ ደስ የሚል ስሜት ነው ሚሰማኝ እንጀራ አባት ግን ፍፁም እሆናለው ብዬ አስቤ አላቅም ነበር ይሄ ልጅ ግን assገራሚ ወ assደናቂ ልጅ ስለሆነ እንጀራ አባትነትን እንድሻው አርጎኛል @E70jokes 1.4K viewsአፄ ጡዘቱ , 02:37