Get Mystery Box with random crypto!

ፕላስቲክን ወደ ነዳጅ የቀየሩት ወጣቶች በአሁኑ ወቅት የፕላስቲክ ቆሻሻ በዓለማችን ትልቅ ችግር ነው | ዶይቸ ቬለን | DW AMHARIC NEWS🇪🇹

ፕላስቲክን ወደ ነዳጅ የቀየሩት ወጣቶች
በአሁኑ ወቅት የፕላስቲክ ቆሻሻ በዓለማችን ትልቅ ችግር ነው።.ፕላስቲክ በባህሪው ቶሎ የማይበሰብስ በመሆኑ የአፈር ለምነትን እና በውሃ ውስጥ የሚኖሩ ህይወት ያላቸው ነገሮችን እየጎዳ ነው።ይህንን ችግር በመገንዘብ ከወደ ጅማ ስድስት ወጣቶች የፕላስቲክ ቆሻሻን ወደ ነዳጅ መቀየር የሚያስችል ማሽን ሰርተዋል። https://p.dw.com/p/4EQOp
?maca=amh-RED-Telegram-dwcom
አስተያየት ለመስጠት፣ ጥቆማ ለማድረስ ይኽን ቦት ይጠቀሙ @dwcommentbot