Get Mystery Box with random crypto!

የአዲስ አበባ ካቢኔ ውሳኔ ፦ በአዲስ አበባ ለመምህራን ይከፈል የነበረውን የቤት አበል ከብር 85 | ዶይቸ ቬለን | DW AMHARIC NEWS🇪🇹

የአዲስ አበባ ካቢኔ ውሳኔ ፦

በአዲስ አበባ ለመምህራን ይከፈል የነበረውን የቤት አበል ከብር 850 ወደ ብር 3,000 እንዲሻሻል ወሰኗል፡፡

የአዲስ አበባ ከተማ መስተዳድሩ ካሁን በፊት በከተማው ትምህርት ቤቶች ለሚያስተምሩ መምህራን 5,000 የመኖርያ ቤት አቅርቦ ነበር።

ለሁሉም መምህራን በፍጥነት ቤት ማዘጋጀት ባለመቻሉ ፤ ለሁሉም መምህራን 3000 የኢት ብር የቤት አበል ክፍያ እንዲከፈላቸው የከተማ አስተዳደሩ ካቢኔ ዛሬ ውሳኔ አስተላልፏል፡፡

Via Addis Ababa Press Secretary
@dwamharic_news
@dwamharicnewsbot