Get Mystery Box with random crypto!

ይደመጥ ይደመጥ ከዙልሂጃ የ10ሩ ቀናቶች ትሩፋት ከአመቱ ወራቶች 4ቱ የተከበሩ ወሮች | የራህማን መስጂድ ደርሶች

ይደመጥ ይደመጥ
ከዙልሂጃ የ10ሩ ቀናቶች ትሩፋት

ከአመቱ ወራቶች 4ቱ የተከበሩ ወሮች የትኞቹ ናቸው

ከዙልሂጃ የ10ኛው ቀን ትሩፋትና የኢድ አህካሞች

የኡዱሂያ እርድ የተደነገገበት ምክንያት ምንድነው

ነብዩላህ ኢብራሂም ከልጁ ነብዩላህ ኢስማኢልጋ ያሳለፋት ድንቅ ታሪኽ

ኢድ ማለት ምን ማለት ነው

በእስልምና በአመቱ ስንት ኢዶች አሉ

ለኡዱሂያ የሚሆኑ እንስሶች የትኞቹ ናቸው እድሜያቸው ከስንት እስከ ስንት

ለኡዱሂያ የሚታረደው እንስሳ ማሟላት ያለበት መስፈርቶች ምንድናቸው
ሌሎችም የተለያዩ ነጥቦች ተዳሶበታል

ይህንን ወቅታዊና ጣፋጭ የሆነ ሙሐደራ ለሌሎችም ሙስሊሞች እንዲደርስ በማድረግ የበኩልዎን ድርሻ ይወጡ
በተወዳጁ ኡስታዛችን አቡ ሰልማን አብድልመጂድ حفظه الله تعالى ورعاه


https://t.me/alsuna_studio

https://t.me/ustazabuyahya/1165