Get Mystery Box with random crypto!

ወንድም እህቶቼ ይህ ምክር እንዳያመልጣቹ يا عبدالله ا | የራህማን መስጂድ ደርሶች

ወንድም እህቶቼ ይህ ምክር እንዳያመልጣቹ


يا عبدالله اعمل بهذه النصيحة اجعل هذه النصيحة نصب عينيك

إحـذر أن تمـر عليـك أيـام العشـر وأنت غافـل
ተጠንቀቅ አንተ በመዘናጋት ላይ እያለህ እነዚ አስር ቀናቶች እንዳያመልጡህ

بل عليـك الاجتهـاد فيها فهـي أيـام لا تعـوض
በልንደውም በነዚህ ቀናቶች ውስጥ መታገል ይኖርብሃል እነዚህ ቀናቶች የማይመለሱ ናቸውና

قال العلامة ابن عثيمين - رحمه الله :
ኢብኑ ኡሰይሚን አላህ ይዘንላቸውና እንዲህ: ይላሉ:

فالعمل الصالح في أيام عشر_ذي_الحجة
ومِنْ ذلك الصوم- أَحَب إلى الله من العمل الصالح في العشر الأواخر من رمضان،
በዙልሂጃ በአስሩ ቀናቶች ላይ የሚሰሩ መልካም ስራዎች – ከነዛውስጥ ፆምን ይመስል – ወደ አላህ የበለጠ የተወደደ ነው ከረመዳን መጨረሻ ከአስርቱ ቀናቶች ከሚሰሩ መልካም ስራዎች የበለጠ,

ومع ذلك : فالأيام العشر من ذي الحجة الناس في غفلةٍ عنها، تَمُرُّ والناس على عاداتهم
ይህም ሆኖ እያለ: አብዛኛው ሰዎች ግን እነዚህን የዙልሂጃ አስሩ ቀናቶች ላይ ተዘናግተዋል,
እነዚህ አስር ቀናቶች ያልፋሉ ሰዎች በተለምዶዋቸው ላይ እያሉ ማለትም (መልካም ስራን ሳይሰሩባቸው)

لا تجد زيادة في قراءة القرآن، ولا العبادات الأخرى، بل حتى التكبير بعضهم #يشح به
ቁርአንን ከሌላ ጊዜ በበለጠ ሁኔታ ሲቀሩ አታገኛቸውም· ሌላ ኢባዳንም ሲሰሩ አታገኛቸውም, በልንደውም አንዳንዶቹማ ተክቢራላይ ራሱ# ይሰስታሉ

|[ الشرح الممتع (6/470) ]|

ياطلاب العلم..
አናንተ እውቀትን ቀሳሚዎች ሆይ..
قال العلامة ابن عثيمين - رحمه الله :
ኢብኑ ኡሰይሚን አላህ ይዘንላቸውና እንዲህ ይላሉ:
الناس في غفلة عن عشر ذي الحجة!!
فعلىٰ طلبة العلم أن يبينوا فضلها للعامة فالعامة يحبون الخير ولكن قد غفل طلبة العلم عن تنبيههم.
የሰዉልጆችኮ ከነዚህ ከአስሩ ቀናቶች ተዘናግተዋል (ከኢባዳ)
እውቀትን የሚማሩ አካሎች (የነዚህን ቀናቶች) ያላቸውን ቱሩፋቶችን ለሰውልጆች ባጠቃላይ ሊያብራሩና ሊገልፁ ይገባቸዋል ,

እነዛ አዋሞች እኮ ኸይረን ይፈልጋሉ ነገር ግን እውቀትን የሚማሩ ተማሪዎች እነሱን ከመምከር (ከማስጠንቀቅ) ርቀዋሉ,

ላንተ ብቻ ሳይሆን ለሌሎች ወንድም ና እህቶችም ሼር አድርግላቸው።

ሼር ሼር ሼር

|[ مجموع فتاوىٰ ورسائل (١٨٩/٢٥
http://t.me/durusmesgidalrehman