Get Mystery Box with random crypto!

ሙሀደራ ፉርቃን መስጂድ ነው ልዩ የዳዕዋ ፕሮግራም | የራህማን መስጂድ ደርሶች

ሙሀደራ ፉርቃን መስጂድ ነው

ልዩ
የዳዕዋ
ፕሮግራም


በጉጉት እና በናፍቆት የሚጠበቀው ሳምንታዊው የሙሀደራ ፕሮግራም

አዲስ አበባ አለም ባንክ ስልጤ ሰፈር።

መስጂደል ~ ፉርቃን

እሁድ ሰኔ 026/ 2014E.C

ልዩ የዳዕዋ ፕሮግራም ይደረጋል።

ሰፊና አስተማማኝ ጥበቃ ያለው የመኪና ማቆሚያ አለ።

ሁሉም ሰው ተገኝቶ እንዲሳተፍ ከወዲሁ ጥሪያችን እናስተላልፋለን

በአላህ ፍቃድ በቦታው መገኘት ላልቻላችሁ በቀጥታ ስርጭት እንደምናስተላልፍ ስንገልፅ ላቅ ያለ ደስታ ይሰማናል

መገኘት የምትችሉ





ሩ!!!

መገኘት የማትችሉ
በአል ፉርቃን ኢስላማዊ ስቱዲዮ ቻናል በቀጥታ ስርጭት ይተላለፋልና





Play ────◉ 07:10 AM
ـــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــ
አጠቃላይ ፕሮግራሞቻችን በሶሻል ሚዲያ ለመከታተል:-

በ Telegram~Channel
https://t.me/joinchat/PxPlMEUUkI0Q0MIx

በ Facebook~page
https://www.facebook.com/Al.Furqan.Islamic.Studio