Get Mystery Box with random crypto!

ዱዓ አድርግ ========= «የሆነ ነገር ፈልገህ ዱዓ ታደርግና ያ የፈለከው ነገር ከብዙ አመታ | Ethio Muslims ☪️

ዱዓ አድርግ
=========
«የሆነ ነገር ፈልገህ ዱዓ ታደርግና ያ የፈለከው ነገር ከብዙ አመታትና ከረሳሀው ቡሀላ እውን ይሆንልሀል አንተ ብትረሳውም አላህ ግን አይረሳም ብቻ ዱዓ አድርግ እሱ ትክክለኛውን ጊዜ ጠብቆ እውን ያደርግልሃል»

በተለይ መጭው ወር ረመዷን እንደመሆኑ በዚህ ወር በኢባዳና፣ በዱዓ ወደ አላህ ልንቀርብ ግድ ይለናል፣ ረመዷንንም ልንጠቀምበት ይገባል።

#ለእኔም ዱዓ አድርጉልኝ