Get Mystery Box with random crypto!

Health tips by Dr Million

የቴሌግራም ቻናል አርማ drmillms — Health tips by Dr Million H
የቴሌግራም ቻናል አርማ drmillms — Health tips by Dr Million
የሰርጥ አድራሻ: @drmillms
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 498
የሰርጥ መግለጫ

This channel is intended to provide health and beauty related tips/videos to the public/ይህ ቻናል ለማህበረሰቡ ስለጤናና ውበት አጠባበቅ መረጃ የሚሰጥ ነው።
ሁሉም የጤና ችግሮች ከነ መፍትሄዎቻቸው ይቀርባሉ።
እንዲሁም ከአድማጭ ተመልካች ለሚነሱ የጤና ጥያቄ መልስ ይሰጥበታል።ዘመናዊና ባህላዊ የውበት መጠበቂያ መንገዶች ይቀርቡበታል። 0946739125

Ratings & Reviews

4.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

2

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2022-02-15 11:23:30

219 viewsDr Million B, 08:23
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-02-10 15:36:43

287 viewsDr Million B, 12:36
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-02-09 11:45:18

210 viewsDr Million B, 08:45
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-02-06 10:57:23
270 viewsDr Million B, 07:57
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-02-05 14:05:36
#AmharaRegion

የጠቅላላ ሀኪም የቋሚ ቅጥር ፦

የአማራ ክልል ጤና ቢሮ በክልሉ ስር ባሉ ጤና ተቋማት ጠቅላላ ሀኪሞችን መድቦ ማሰራት ይፈልጋል።

የስራ መደቡ መጠሪያ - ጠቅላላ ሀኪም
ደመወዝ - 9,056 ብር (ዘጠኝ ሺ ሃምሳ ስድስት ብር)
ብዛት - 631 (#ስድስት_መቶ_ሰላሳ_አንድ)
የስራ ቦታ - በክልሉ ባሉ የጤና ተቋማት ክፍት ቦታዎች
ተፈላጊ የትምህርት ዝግጅት - በጠቅላላ ሀኪም የመጀመሪያ ዲግሪ እና 0 (#ዜሮ) ዓመት የስራ ልምድ
የሞያ ፍቃድ ያለው / ያላት

የመመዝገቢያ ቦታ በአብክመ ጤና ቢሮ እና በሁሉም ዞን ጤና መምሪያዎች ማስረጃዎቻችሁን ዋናውንና የማይመለስ ኮፒ በመያዝ መመዝገብ ትችላላችሁ ተብሏል።

የዞን ጤና መምሪያዎች ምዝገባው ከተጠናቀቀበት ቀን ጀምሮ ባሉት 3 ተከታታይ ቀናት ውስጥ በሶፍት ኮፒ እና በሃርድ ኮፒ እንዲልኩ ማሳሰቢያ ተሰጥቷል።

ማሳሰቢያ ፦

1ኛ. በማንኛውም ጤና ተቋም ዕጣ በደረሰው ቦታ ላይ ለመስራት ፍቃደኛ የሆነ/የሆነች
2ኛ. ከዚህ በፊት በመንግስት ጤና ተቋም በቋሚ ቅጥር ያልተቀጠረ/ያልተቀጠረች
248 viewsDr Million B, 11:05
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-01-27 15:05:01

261 viewsDr Million B, 12:05
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-01-10 10:18:40

311 viewsDr Million B, 07:18
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-11-25 10:49:11

370 viewsDr Million B, 07:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-11-23 13:59:46 ስለ ራስምታት ምንነት፣ መንስኤና መፍትሄው ፡-
.
ራስ ምታት በአብዛኛው በራሱ በሽታ ከመሆን ይልቅ የሌላ በሽታ መገለጫ ነው፡፡

ብዙ የራስ ምታት አይነቶች ቢኖሩም ሁሉም አንድ የሆነ መለያ አላቸው፡፡
ይኸውም ህመም ማስከተላቸው ነው፡፡
አንዳንዶቹ በራስ ህመም ብቻ ሲያቆሙ ሌሎቹ ደግሞ እንደ ማቅለሽለሽ እና ማስታወክ የመሳሰሉትን ያስከትላሉ፡፡

ራስ ምታት በብዛት አደጋ የሌለውና በቀላሉ ልትከላከለው የምትችለው ነገር ነው፡፡

የራስ ምታት መነሻ ምክንያቶች -
• መጠጥ ወይም አልኮል ( በተለይ ቀይ ወይን)
• የእንቅልፍ ማጣት
• ጭንቀት
• ድንገተኛ የሳይነስ ኢንፌክሽን
• በጭንቅላት ዉስጥ ደም መርጋት
• በጭንቅላት ዉስጥ የደም ቧንቧ መወጠር
• የጭንቅላት ዉስጥ ዕጢ
• በካርቦን ሞኖክሳይድ (ከሰል ጭስ) መመረዝ
• የፈሳሽ ዕጥረት
• የጥርስ ችግር
• የጆሮ ኢንፌክሽን
....ወዘተ ሊሆኑ ይችላሉ፡፡
>> የህክምና ባለሙያ ማማከር የሚገባን -
የራስ ምታት እንደ ስትሮክና የማጅራት ገትር ለመሳሰሉ በጣም አደገኛ/ከፍተኛ የሆነ የጤና ችግር ሊያመጡ ለሚችሉ ህመሞች ምልክት ሊሆን ይችላል፡፡
ስለሆነም በህይወትዎ አይተዉት የማያዉቁት የራስ ምታት ስሜት፣
በድንገት የመጣና ከፍተኛ የራስምታት አይነት ካለዎና የሚከተሉት ምልክቶች ከራስምታቱ ጋር ተያይዞ ካለዎ አቅራቢያዎ ወደሚገኝ ድንገተኛ የህክምና መስጫ ተቛም ባስቸኳይ መሄድ ይገዎታል፡፡
>> አስጊ ደረጃ የሚደርሰው -
- ምንም እንኳን በተደጋጋሚ ማስታገሻ ብትወስድም ከመሻል ይልቅ እየባሰ ከሄደ፣
- ከአንድ ሳምንት በላይ ከቆየ
- ለመጀመሪያ ጊዜ ሃይለኛ ራስ ምታት ሲያምህ ከሃምሳ አመት በላይ ከሆንክ
- ከዚህ በፊት የነበረውን አይነት ቀይሮ አዲስ ፀባይ ካመጣ፣
- ህመሙ ከየእለት ኑሮህ የሚያስተጓጉልህ ከሆነ፣ ለምሳሌ ስራ ለመስራት የማያስችል አይነት ህመም ካለህ፣
- ከራስ ምታቱ በተጨማሪ የተለያዩ የበሽታ ምልክቶች ለምሳሌ....
ከአፍንጫ የሚወጣ ፈሳሽ ካለ
• እራስን መሳት
• የመቀበጣጠር ወይም የሰዎችን ንግግር መረዳት ያለመቻል
• ከፍተኛ ትኩሳት
• ባንድ በኩል ያለዉ የሰዉነት ክፍልዎ የመደንዘዝ፣
የመስነፍ ወይም ሽባ ከሆነ
• የአንገት ያለመታጠፍ ችግር ካለዎ ( Stiff neck)
• የዕይታ ችግር
• የመናገር ችግር
• የመራመድ ችግር
• ማቅለሽለሽና ትዉከት
.........የመሳሰሉት ከታዩን ወደሆስፒታል ወደ ህክምና መሄድ የግድ ነው
መፍትሄው
• በቂ እንቅልፍ ማግኘት፡-
በእያንዳንዱ ሌሊት በቂ እንቅልፍ ለማግኘት መቻል ነዉ እንጂ ከመጠን ያለፈ እንቅልፍ መተኛት የለብዎትም፡፡ ሁሌም ቢሆን ወደ አልጋ ለእንቅልፍ የሚሄዱበትና ሲነጋ የሚነሱበት ሰዓት ተመሳሳይ ቢሆን ይመረጣል፡፡
• እረፍት ማድረግና ዘና ማለት፡-
ያለው ራስምታት ሚግሬይን ከሆነ ከተቻለ ፀጥ ያለና ጨለማ ክፍል ቢያርፉ ይመረጣል፡፡
371 viewsDr Million B, 10:59
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-11-23 13:58:40

236 viewsDr Million B, 10:58
ክፈት / አስተያየት ይስጡ