Get Mystery Box with random crypto!

Morning Motivation|ምክረ_ማለዳ ብዙ ጊዜ ህይወትህን ወደተሻለ ደረጃ ለመለወጥ ጥረት አ | ዶ/ር ኃይለልዑል-ሀኪሙ

Morning Motivation|ምክረ_ማለዳ

ብዙ ጊዜ ህይወትህን ወደተሻለ ደረጃ ለመለወጥ ጥረት አድርገህ ይሆናል።ትንሽ ቆይተህ ደግሞ ወደ ቀድሞዉ እና ወደ ማትፈልገዉ ህይወት ውስጥ ገብተን ትገኛለህ።

ታድያ ራስን ፈፅሞ ለመለወጥ  መፍትሄው ምን ይሆን ?

ራስን ማወቅ ትልቅ ማንነትን የመገንባት እና ራስን ማብቂያ መንገድ ነው።

ሁሌም ራስን ለማበልፀጊያ ጊዜ ስጥ፤ራስህን እንደ መፅሐፍ በጥልቀት አንብብ ፣ገምግም፣መርምር፣ የውስጥህን ፍላጎት አድምጠዉ ፣ ሰዎችን ለመምሰል ሳይሆን የራስህን መንገድ እያየህ ተጓዝ፤ ያንጊዜ የምትፈልገዉን ማንነት ወደመሆን ትመጣለህ።

     ጁመዓ ሙባረክ


በዶክተር ኃይለልዑል የሚቀርቡ የጤና መረጃዎችን ለመከታተል ድረ ገፃችንን ይጎብኙ

www.doctorhaileleul.com