Get Mystery Box with random crypto!

በጠዋት ዉሃ የመጠጣት ልምድ አላችሁ ? ሼር ያድርጉ በጠዋት ከእንቅልፍ እንደተነሱ በባዶ ሆድ | ዶ/ር ኃይለልዑል-ሀኪሙ

በጠዋት ዉሃ የመጠጣት ልምድ አላችሁ ?

ሼር ያድርጉ

በጠዋት ከእንቅልፍ እንደተነሱ በባዶ ሆድ ውሃ የመጠጣት 8 ጥቅሞች :-

አንጀትን ያጸዳል፣ ንጥረ ምግቦችን በቀላሉ ለመምጠጥ ያስችላል።

የኩላሊት ጠጠርን ለመከላከል ይረዳል እንዲሁም አንጀትዎን እና ፊኛዎን ከተላላፊ በሽታዎች ለመጠበቅ ይረዳል።

የእርስዎን የንቃተ ህሊና፣ የማስታወስ እና የአዕምሮ ብቃትን ይጨምራል።

የአዲስ የጡንቻ ሴሎችን እና የደም ሴሎችን መመረት ይጨምራል፣

ክብደትን ለመቀነስ ይረዳል።

የሚያበራ ቆዳ፤ ውሃ ከደም ውስጥ መርዛማ ንጥረ ነገሮችን ለማጽዳት ይረዳል፣ ይህም ቆዳዎ ብሩህ እና ንጹህ እንዲሆን ይረዳል።

ጤናማ አንፀባራቂ ፀጉር እንዲያድግ ያበረታታል ።

የሰውነትን በሽታ የመከላከል ስርዓትን ያጠናክራል እና የሊምፍዎን(lymph) ሚዛን ያስተካክላል፣ እነዚህ እጢዎች የእለት ተእለት ተግባራትን እንዲያከናውኑ፣የሰውነትዎን ፈሳሽ ማመጣጠን እና ኢንፌክሽንን ለመከላከል እና ለመዋጋት ይረዳሉ።

በዩትዩብ የጤና መረጃ ለማግኘት