Get Mystery Box with random crypto!

ዶሮ እርባታ ለጀማሪዎች doro erbta be Ethiopia

የቴሌግራም ቻናል አርማ doro7589 — ዶሮ እርባታ ለጀማሪዎች doro erbta be Ethiopia
የቴሌግራም ቻናል አርማ doro7589 — ዶሮ እርባታ ለጀማሪዎች doro erbta be Ethiopia
የሰርጥ አድራሻ: @doro7589
ምድቦች: እንስሳት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 13.59K
የሰርጥ መግለጫ

ዶሮ እርባታ ለጀማሪዎች , ዶሮ እርባታ በኢትዮጵያ pdf, ዶሮ እርባታ pdf, ዶሮ እርባታ, ዶሮ እርባታ ዘዴ, ዶሮ እርባታ ፕሮፖዛል, ዶሮ እርባታ በኢትዮጵያ, የ ዶሮ እርባታ
poultry farming ,poultry business plan,how to start poultry farming for beginnings ,yedoro erbataejemariwoch

Ratings & Reviews

3.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2023-04-18 08:12:36 የመኖ ዋጋዎች ደግሞ በቀጣይ እንመለከታለን

ድጋፋችሁ አይለየን እናመሰግናለን
2.0K views🅑🅛🅐🅒🅚 🄱🄾🅈, 05:12
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-18 08:08:58
የዶሮዎች ወቅታዊ የዋጋ ዝርዝር


ቦቫንስ የቄብ ዶሮ የ2ወር 240 ብር
ሳሶ 28ቀን 110
ሳሶ የ90ቀን 750-900
ኮክሬል ጫጬት 10ብር
ኮክሬል የ120 ቀን 600
ሳሶ ጫጬት 59.19 ብር
ሎማንስ ጫጬት 70ብር
ቦቫንስ ጫጬት 76.52 ብር

ይህ ዋጋ ከግለሰብ በአማካኝ የተያዘ ነው የጫጬት ዋጋ ቋሚ ነው በተጨማሪ የሰሞኑን የጫጬት ላይ ጭማሪ ተካቶበታል
1.9K views🅑🅛🅐🅒🅚 🄱🄾🅈, edited  05:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-17 19:30:51
ይህ የምትመለከቱት ከፍተኛ ሞት በእርባታ ላይ ሊፈጠር ይችላል በሀገረችን የተለመደው በበሽታ የሚመጣ ውድመት ነው

ቀድሞ ለመጠንቀቅ ምልክቶችን እንወቅ

የማሬክስ በሽታ

ሽባ ማድረግ
ማንከስ
መክሳት
መታወር
የአይን ግራጫ መሆን
የላቫ ስር ማበጥ
መገርጣት
ክንፍ ይመጣል

Newcastle ፈንግል
ጫጬት ከሆኑ ፈጣን ሞት(90-100%)
የመጀመሪያዎቹ ቀናት
መፍዘዝ
መኮሮፈፍ
ምግብ መቀነስ
ብጫ ወይም አረንጓዴ ተቅማጥ
አየር ሲስቡ ማንኮራፋት
የአንገት መጠምዘዝ
የጡንቻ መንቀጥቀጥ
የእግር እና የክንፍ ሽባ መሆን
የእንቁላል መልክ መቀየር ቅርፅ መቀየር
ንፍጥ
ቫይረሱ በሞቃት ጊዜ ይባባሳል
1.9K views🅑🅛🅐🅒🅚 🄱🄾🅈, 16:30
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-17 10:52:20 ለዶሮ
1.6K views🅑🅛🅐🅒🅚 🄱🄾🅈, 07:52
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-17 10:52:08
1.6K views🅑🅛🅐🅒🅚 🄱🄾🅈, 07:52
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-16 21:39:55
1.7K views🅑🅛🅐🅒🅚 🄱🄾🅈, 18:39
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-16 21:13:22
1.5K views🅑🅛🅐🅒🅚 🄱🄾🅈, 18:13
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-16 18:53:08 እንደዚህ የራሱ አስመስሎ መለጠፍ ይደብራል ቢያንስ ቻናሉን ጥቀሱ
1.5K views🅑🅛🅐🅒🅚 🄱🄾🅈, edited  15:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-16 18:52:17
1.5K views🅑🅛🅐🅒🅚 🄱🄾🅈, 15:52
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-16 14:29:11 የኬጅ ጥቅሞች


ከፍተኛ የመኖ ፍጆታ መቀነሱ(114ግ)በዶሮ
በልቅ አረባብ ቢሆን 122 ግራም ፍጆታ ነበራቸው

ለቁጥጥር እጅግ አመቹ መሆኑ ለምሳሌ
ለ culling ወይም ዶሮን ለመምረጥ
የዶሮ ብዛት ለማወቅ
ጭር ያሉ ዶሮዎችን ለመለየት
ላባ ያራገፉትን ዶሮዎች ለማወቅ
የሚጥሉትን ከማይጥሉት ለመለየት
የሚበሉትን ደካማ አመጋገብ ካላቸው
የመነካከስ በሽታን ለመቅረፍ
እንቁላል ሰብሮ እንዳይጠጡ ለማድረግ
ከኩስ ጋር እንዳይነካኩ ለማድረግ
ንፁህ እንቁላል እንዲጥሉ
የእንቁላል መጠን ለመጨመር
ምርታማነት ለመጨመር 96% ድረስ

የኬጅ ጉዳት

የእግር እብጠት
ኬጅ ውስጥ መሄድ አለመቻል
ፓራላይዝ መሆን
የላባ መርገፍ
አልፎ አልፎ የእንቁላል ቅርፊት መሳሳት
የዝንብ መብዛት ቁሱ እርጥበት ስለሚኖረው
የሰውነት ክብደት መጨመር
የኩላሊት ማበጥ
የሙቀት ወራት የሚከሰት የሰውነት ሙቀት መጨመር
1.4K views🅑🅛🅐🅒🅚 🄱🄾🅈, edited  11:29
ክፈት / አስተያየት ይስጡ