Get Mystery Box with random crypto!

Dubbo Our Lady's Catholic School ️

የቴሌግራም ቻናል አርማ dolcschool — Dubbo Our Lady's Catholic School ️ D
የቴሌግራም ቻናል አርማ dolcschool — Dubbo Our Lady's Catholic School ️
የሰርጥ አድራሻ: @dolcschool
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 780
የሰርጥ መግለጫ

This is the official telegram channel of DOLC school. You will get latest news, notices and informations of the school through this channel.
#WeMakeABetterFuture #Since1933
🌐 - http://www.dubboourladyscs.com
❓️ - @dolcschoolbot

Ratings & Reviews

2.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

2

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2023-01-27 14:39:41
#Update

የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተናን ከ50 በላይ ያመጡት ከተፈታኞች ውስጥ 3.3 በመቶ መሆናቸውን ትምህርት ሚኒስቴር አስታውቋል።

ፈተናውን በትክክል ከወሰዱት 896,520 ተማሪዎች ውስጥ ከግማሽ በላይ ያመጡት፤ 29,909 መሆኑን ሚኒስትሩ ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ ተናግረዋል።

ሚኒስትሩ ይህን ያሉት በትላንትናው ዕለት ይፋ የተደረገውን የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ውጤትን አስመልክቶ ዛሬ በሰጡት መግለጫ ላይ መሆኑን ኢትዮጵያ ኢንሳይደር ዘግቧል።

@tikvahethiopia
426 views𝙺𝚊𝚕𝚎𝚋 ️, 11:39
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-27 11:28:13 ያላያችሁ ልጆች @dolcschoolbot ላይ ስማችሁን እና admission number አንድ ላይ ላኩልኝ።

ለምሳሌ: " Abraham Dana - 0914386 "
731 views𝙺𝚊𝚕𝚎𝚋 ️, edited  08:28
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-27 10:00:42
#Update

የትምህርት ሚኒስቴር በ12ኛ ክፍል የብሔራዊ ፈተና ውጤት ዙሪያ ዛሬ መግለጫ ይሰጣል።

የ2014 ዓ.ም 12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ውጤት ትላንት ለሊት ይፋ መደረጉ ይታወቃል።

ከውጤቱ ጋር በተያያዘ አጠቃላይ መግለጫ ዛሬ ከሰዓት 8:00 በትምህርት ሚኒስትሩ ብርሀኑ ነጋ (ፕ/ር) እንደሚሰጥ ቲክቫህ አረጋግጧል።

"የመልቀቂያ ፈተና ከወሰዱት መካከል ውጤታቸው ከ50 በመቶ በላይ የሆኑ ተማሪዎች ከ28 ሺህ እንደማይበልጥ" እየተዘገበ ይገኛል።

ከ50 በመቶ በላይ ያመጡ ተማሪዎች አሐዝ ከ28 ሺህ "ብዙም እንደማይርቅ" ቲክቫህ ከትምህርት ሚኒስቴር ከፍተኛ አመራር አረጋግጧል።

እስካሁን የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የመግቢያ መቁረጫ ነጥብ ይፋ ያልተደረገ መሆኑ ይታወቃል።

@tikvahuniversity
471 views𝙺𝚊𝚕𝚎𝚋 ️, 07:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-27 01:45:49
I've deleted the bot.

So, download the app, connect to USA VPN and see the results through eaes.et

Good Luck!
663 views𝙺𝚊𝚕𝚎𝚋 ️, 22:45
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-27 01:17:41 ይሄንን app አውርዱና በUSA VPN connect ካደረጋችሁ በኋላ eaes.et ይሰራል።
654 views𝙺𝚊𝚕𝚎𝚋 ️, edited  22:17
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-27 00:44:43 እባካችሁ ስትልኩልኝ ስማችሁን እና ID number አንድ ላይ ላኩልኝ አትቆራርጡት. e.g. Abebe 0916839
644 views𝙺𝚊𝚕𝚎𝚋 ️, 21:44
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-27 00:40:10 እባካችሁ ስትልኩልኝ ስማችሁን እና ID number አንድ ላይ ላኩልኝ አትቆራርጡት.

e.g. Abebe 0916839
635 views𝙺𝚊𝚕𝚎𝚋 ️, 21:40
ክፈት / አስተያየት ይስጡ