Get Mystery Box with random crypto!

የከፍተኛ ትምህርት ልማት ዘርፍ ሚንስቴር ዴኤታው ዶክተር ሳምኡል ክፍሌ ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬ | Dubbo Our Lady's Catholic School ️

የከፍተኛ ትምህርት ልማት ዘርፍ ሚንስቴር ዴኤታው ዶክተር ሳምኡል ክፍሌ ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር በነበራቸው ቆይታ ከተናገሩት የተወሰደ

፨ከ50% በላይ ያመጡ ተማሪዎች በሙሉ በባቻቸው ፍሬሽማን ኮርስ ይጀምራል።

፨ከ50% በታች ያመጡ ተማሪዎች ሶስት አማራጭ አላቸው
1) *መንግስት የሚሰጠውን ሁለተኛ ዕድል በመጠቀም የማካካሻ ትምህርት መውሰድ እና አንድ ባች ዝቅ ብሎ ፍሬሽማን መጀመር።(መቁረጫ ነጥብ ለሚያሟሉ)
*ከመንግስት ዩንቨርሲቲ ውጭ በግል ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት የማካካሻ ትምህርት ተምረው በድጋሚ የወደቁባቸውን ትምህርት በመከታተል ቀጣይ ዓመት በግል ፍሬሽማን ኮርስ መጀመር

2) ከቀጣይ ተፈታኞች ጋር በግል ድጋሚ መፈተን

3)ቴክኒክና ሙያ መሰልጠን

በመንግስት ስፖንሰርነት ማካካሻ የሚወስዱ የ#100ሺህ ተማሪዎች የመቁረጫ ነጥብ ከ10-15 ቀን ጊዜ ውስጥ ይፋ ይደረጋል።


━━━━━━━━━━━━━━━━━━━
FBC