Get Mystery Box with random crypto!

#ASTU #AASTU በ2014 ዓ.ም የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ፈተና ወስዳችሁ ውጤት ያመጣችሁና ወደ | Dubbo Our Lady's Catholic School ️

#ASTU #AASTU

በ2014 ዓ.ም የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ፈተና ወስዳችሁ ውጤት ያመጣችሁና ወደ ሁለቱ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲዎች በመግባት ትምህርታችሁን መከታተል ለምትፈልጉ ተማሪዎች ስለ መግቢያ፣ምዝገባ እና ሌሎች ጉዳዮችን አስመልክቶ በቀጣይ የሚገለፅ በመሆኑን ተማሪዎች በትዕግስት ትጠብቁ ዘንድ የአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ህዝብና ዓለም አቀፍ ግንኙነት ዳይሬክቶሬት አሳውቋል።

━━━━━━━━ ● ━━━━━━━━
𝑫𝒐𝒄𝒕𝒐𝒓𝒔 𝑭𝒐𝒖𝒏𝒕𝒂𝒊𝒏
@coctutorial
@coctutorial
Join           sharE