Get Mystery Box with random crypto!

ማስተካከያ ከትምህርት ሚኒስቴር መግለጫ ተነስቶ ለተማሪዎች ማብራሪያ በሰጠው ላይ ማስተካከያ | Dubbo Our Lady's Catholic School ️

ማስተካከያ

ከትምህርት ሚኒስቴር መግለጫ ተነስቶ ለተማሪዎች ማብራሪያ በሰጠው ላይ ማስተካከያ አድርጓል።

29,909 ተማሪዎች መቼ ወደ ግቢ ይገባሉ የተባለው ገና አልተወሰነም። መግለጫው ላይ ከሰማችሁ በሚቀጥለው አመት ይባል እንጂ ገና ከውሳኔ እንዳልተደረሰ እና የነሱስ ምደባ መቼ ነው የሚለው ገና ነው።

ሌላው እነዚህ ከ 50 በላይ ያመጡ ተማሪዎች Freshman Course ይወስዳሉ ተብሏል። መቼ የሚለው ግን አልታወቀም። ስለዚህ Freshman አይኖርም የተባለው በስህተት ነው።

ለ 50% ቅርብ የሆኑት 100ሺ ተማሪዎች ገና አልተለዩም። ከተለዩ በኋላ በምን መልኩ ክለሳ ይወስዳሉ፣ የት ሆነው ይወስዳሉ፣ ለስንት ጊዜ ነው የሚወስዱት የሚሉ ጥያቄዎችም በዛው ጊዜ መልስ ያገኛሉ።

ስለ Astu, Aastu, Phawulos ውድድር ትምህርት ሚኒስቴር አቅጣጫ ያስቀምጣል። አብዛኛው ተማሪ የጨነቀው ደግሞ College መግባት እችል ወይ? የሚለው ነው።

College'ን አስመልክቶ ምንም አልተባለም። መቼስ ባዶ ሆነው አይቀሩም። ስለዚህ በተስፋ መጠበቅ ነው።

በአጠቃላይ ትምህርት ሚኒስቴር የተማሪዎች ቅሬታን መልስ ከሰጣ በኋላ ትንታኔ ይሰጣል። ውጤታችሁ ላይ ቅሬታ ያላችሁ እስከ ጥር 26 ድረስ ቅሬታ ማቅረብ ትችላላችሁ።



የትምህርት ሚኒስቴር ትክክለኛ የተረጋገጡ ዜናዎችን ለ ጓደኛዎ ያጋሩ
ኢትዮ ዩኒቨርስቲ