Get Mystery Box with random crypto!

ብሒላዊ ምክር መርገም-= አቅም ሲያንስ ወደላይ የሚወረወር የዴማ ሰዎች ቀስት ነው: መሳደብ= | አድኅነነ እግዚኦ እስመ ሃልቀ ሔር

ብሒላዊ ምክር

መርገም-= አቅም ሲያንስ ወደላይ የሚወረወር የዴማ ሰዎች
ቀስት ነው:
መሳደብ= ህሊናን የሚያቆስል ቁስሉ ቶሎ የማይድን አቅም የሌላቸው ሰዎች ዱላ ነው:
ዋዛ ፈዛዛ- በስልት የሚቃኙት የሥራ ፈቶች በገና ነው
የማይገባ ሣቅ= ሐላፊ አግዳሚውን የሚያጠምዱበት አመንዝሮች ወጥመድ ነው::
መሳለቅ= በአካል ጉዳተኛ ሰው ላይ የሚዘብቱበት የመርገም ስንቁ ወግ ነው
ዘፈን= ለዝሙት የሚያነቃ ልብ የሚወጋ ክፉ ፍላፃ ነው።