Get Mystery Box with random crypto!

ጸጋና ሰላም ይብዛላቸችሁ የተወደዳችሁ ቅዱሳን ዲሳይፕል የመጽሐፍ ቅዱስ ዩኒቨርሲቲ በኦንላይን ትምህ | Disciple Bible University

ጸጋና ሰላም ይብዛላቸችሁ የተወደዳችሁ ቅዱሳን ዲሳይፕል የመጽሐፍ ቅዱስ ዩኒቨርሲቲ በኦንላይን ትምህርት #በነጻ መሰረታዊ የአገልግሎት ትምህርት እየሰጠ ይገኛል፡፡
ተምረው የጨረሱ ተማሪዎችም በSoft Copy ሰርተፍኬት በመውሰድ ላይ ይገኛሉ፡፡
እርስዎም በነጻ መማር ከፈለጉ @infodbu ላይ ይመዝገቡ!

መማር ለሚፈልጉ #Share ያድርጉ

E-Learning www.disciplebibleuniversity.org

Join Channel

https://t.me/+Q-nzi6c7gRepbbla