Get Mystery Box with random crypto!

ዲሳይፕል የመጽሐፍ ቅዱስ ዩኒቨርሲቲ #ሐዋሳ ካምፓስ በዲፕሎማ፣ በዲግሪ እና በማስተርስ ፕሮግራም እ | Disciple Bible University

ዲሳይፕል የመጽሐፍ ቅዱስ ዩኒቨርሲቲ #ሐዋሳ ካምፓስ በዲፕሎማ፣ በዲግሪ እና በማስተርስ ፕሮግራም እውቅና ባገኘባቸው በነገረ መለኮት፣ በክርስቲያን ሊደርሽፕ እና በሚኒስትሪ በአማርኛ እና በእንግሊዝኛ ቋንቋ በኦንላይን እና በርቀት እያስተማረ ይገኛል፡፡
እንዲሁም በኦንላይን በሰርተፍኬት መሰረታዊ የአገልግሎት ሥልጠና #በነጻ እየሰጠ ይገኛል፡፡
በስልክዎ ወይም በኮምፒውተርዎ ተምረው ሲጨርሱ #ሰርተፍኬት ይላክልዎታል፡፡

ይመዝገቡ @infodbu

ለበለጠ መረጃ
+251978011117

Join our Channel

https://t.me/+Q-nzi6c7gRepbbla