Get Mystery Box with random crypto!

ለርቀት ትምህርት ፈላጊዎች ✿✿✿✿✿✿✿✿✿✿✿✿ በሐዋሳ ከተማ እና አከባቢው ያላችው የትምህርት ፈላ | Disciple Bible University

ለርቀት ትምህርት ፈላጊዎች
✿✿✿✿✿✿✿✿✿✿✿✿
በሐዋሳ ከተማ እና አከባቢው ያላችው የትምህርት ፈላጊዎች በሙሉ ዲሳይፕል የመጽሐፍ ቅዱስ ዩኒቨርሲቲ በርቀት ትምህርት እውቅና ባገኘባቸው የትምህርት ፋካልቲዎች ከዲፕሎማ እስከ ማስተርስ በአማርኛ እና በእንግሊዝ ቋንቋዎች በርቀት እንደሚያስተምር ለመግለጽ እንወዳለን፡፡
የርቀት ትምህርቱ በኦንላይን የታገዘ በመሆኑ የሶስት ወር የኮርስ ማቴሪያሎችን በመውሰድ ወይም በየወሩ በመምጣት መማር እንደምትሉ ለማሳወቅ እንወዳለን፡፡

#አድራሻ፦ ሐዋሳ፣ ፒያሳ፣ አዋሽ ሕንጻ 3ኛ ፍሎር ላይ እንገኛለን

ለበለጠ መረጃ @infodbu


@DiscipleBibleUniversity
@DiscipleBibleUniversity