Get Mystery Box with random crypto!

ዲሳይፕል የመጽሐፍ ቅዱስ ዩኒቨርሲቲ በኦንላይን እና በርቀት ትምህርት መርሃግብር በዲፕሎማ፣ በዲግሪ | Disciple Bible University

ዲሳይፕል የመጽሐፍ ቅዱስ ዩኒቨርሲቲ በኦንላይን እና በርቀት ትምህርት መርሃግብር በዲፕሎማ፣ በዲግሪ እና በማስተርስ ፕሮግራም እያስተማርን እንገኛለን።
የክፍያ ሁኔታ ለዲግሪ እና ለዲፕሎማ
= በወር 150 ብር(ለአንድ ኮርስ) የምዝገባ 100 ብር
= አጠቃላይ ክፍያ 250 ብር
የክፍያ ሁኔታ ለማስተርስ
= በወር 400 ብር(ለአንድ ኮርስ) የምዝገባ 100 ብር
= አጠቃላይ ክፍያ 500 ብር

የኦንላይን ምዝገባ ደረጃዎች፦
1. ፎርሙን ይሙሉ https://bit.ly/2ZZpB5h
2. የትምህርት ማስረጃዎን ፎቶ አንስተው ወይም ስካን አድርገው በ +251978011117 ላይ በቴሌግራም ይላኩልን @infodbu
3. የባንክ ደረሰኝ ወይም የሞባይል ባንኪንግ ስክሪን ሻት ፎቶ በ +251978011117 ላይ በቴሌግራም ይላኩልን @infodbu
#Bank: Commercial Bank of Ethiopia
Account Name: Disciple Bible University
Account Number: 1000438372524

4. ዩዘር ኔም እና ፓስወርድ አግኝተው ትምህርቱን ይከታተሉ።

#ጠቃሚ_መረጃዎች
1. ትምህርቱ በጣም በተቀላጠፈ ሁኔታ ሙሉ ለሙሉ በኦንላይን የሚሰጥ ይሆናል።
2. በየትኛውም ቦታ ትምህርቱን በስልክ ወይም በኮምፒውተር መከታተል ይችላሉ።
3. ዌብሳይታችን ላይ ሁሉም ትምህርቶች በድምጽ እና በpdf የተዘጋጁ የመማሪያ ግብአቶች ይገኛሉ። እነዚህን ግብአቶች እየቀሰማችሁ ከአስተማሪዎቻቹ ጋር በተለያዩ ጊዜያት በኦንላይን ውይይት ላይ በመሳተፍ የምትማሩ ይሆናል።
#አድራሻ፦
ሐዋሳ አዋሽ ሕንጻ 3ኛ ፍሎስ

For More Info +251978011117

@DiscipleBibleUniversity