Get Mystery Box with random crypto!

ሀዲያ ሆሳእና ሴኔጋላዊ ግብ ጠባቂ አስፈረመ ሀድያ ሆሳዕና ሦስተኛ የውጪ ዜጋ ተጫዋች በይፋ ወደ | Dire Soccer

ሀዲያ ሆሳእና ሴኔጋላዊ ግብ ጠባቂ አስፈረመ

ሀድያ ሆሳዕና ሦስተኛ የውጪ ዜጋ ተጫዋች በይፋ ወደ ስብስቡ ቀላቅሏል፡፡

በአሰልጣኝ ያሬድ ገመቹ መሪነት በክለቡ መቀመጫ ከተማ ሆሳዕና የቅድመ ውድድር ዝግጅቱን እየከናወነ የሚገኘው ሀድያ ሆሳዕና ከጋናዊዎቹ ሪችሞንድ ኦዶንጎ እና ስቴፈን ኒያርኮ ቀጥሎ ሶስተኛ የውጪ ዜጋ ተጫዋቹ የሆነውን ሴኔጋላዊ ግብ ጠባቂ ፓፔ ሰይዱ ኒዲያዬን በአንድ ዓመት ውል በዛሬው ዕለት የግሉ አድርጓል፡፡

soccer ethiopia

@diresoccer