Get Mystery Box with random crypto!

አብዲ ቦሩ አለም ገና እግር ኳስ ፕሮጀክት ያዘጋጀው የ አሸናፊ ዎች አሸናፊ ውድድር በዛሬው እለት | Dire Soccer

አብዲ ቦሩ አለም ገና እግር ኳስ ፕሮጀክት ያዘጋጀው የ አሸናፊ ዎች አሸናፊ ውድድር በዛሬው እለት በደማቅ ሁኔታ ተጠናቀቀ።

በ ዛሬው እለት ለ ሁለት ሳምንት ሲደረግ የቆየው ውድድር የተለያዩ እንግዶች በተገኙበት ፍፃሜውን ያገኘ ሲሆን በ ውድድሩ :-

     የፀባይ ዋንጫ : አምቦ ሴኒያስ ኮሌጅ
     ሀ 15 : ለቡ
     ሀ 17 : ጅማ ታዳጊ
      ክለብ : ዳለቲ  አሸናፊ
በመሆን የዋንጫ እና የ ማለያ ሽልማት የተበረከተላቸው ሲሆን
በየ እድሜ እርከኑ ኮኮብ ለሆኑ ተጨዋቾች የኮኮብ ሸልማት ተበርክቷል !!

በተጨማሪ የውድድሩ ማማር አስተዋፀ ለደረጉ አካላት የምስጋና ስጦታ ተበርክቶላቸዋል ።

@diresoccer