Get Mystery Box with random crypto!

ጉዳይህን ሁሉ ወደ አላህ አስጠጋና ፈገግ በል‥ አንድ ነገር ከመጣልህ ያ ነገር ላንተ ነው ማለት ነ | 🍂 ዲነል ኢስላም 🕌

ጉዳይህን ሁሉ ወደ አላህ አስጠጋና
ፈገግ በል‥ አንድ ነገር ከመጣልህ
ያ ነገር ላንተ ነው ማለት ነው ።

⇘ ካልመጣ ደግሞ ያ ነገር ላንተ አይሆንምማለት ነው ። ከ7 ሰማያት በላይ ያለውአምላክ ጥበበኛና ቸር መሆኑን አትዘንጋ ሁሌም በአላህ ተማመን!

ድንቅ ምሽት

@Dinel_islam @Dinel_islam