Get Mystery Box with random crypto!

የአላህ መልእክተኛ(ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) እንዲህ አሉ:– ....[ እውቀትን ዑለማዎች ላይ ለመ | 🍂 ዲነል ኢስላም 🕌

የአላህ መልእክተኛ(ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) እንዲህ አሉ:–

....[ እውቀትን ዑለማዎች ላይ ለመኩራራት፣ቂሎችን መሃይሞችን ለመሞገት፣ መቀመጫ ቦታ ለመምረጥ አትማሩ። ይህን ያደረገ ሰው እሳት! እሳት! (ትጠብቀዋለች)
ኢብን ማጀህ እና ኢብን ሒባን ዘግበውታል።

የአላህ መልእክተኛ ﷺ እንዲህ አሉ:- [ መልካም ስራዎች ከመጥፎ አወዳደቅ(አሟሟት)፤ ከጥፋት እና አደጋ ይጠብቃሉ። በዱንያ(ቅርቢቱ ዓለም) የመልካም ስራ ባለቤቶች በመጨረሻይቱም ዓለም የመልካም ስራ ምንዳ ባለቤቶች ናቸው።] ሓኪም ዘግበውታል።

@Dinel_islam @Dinel_islam