Get Mystery Box with random crypto!

ኢላሂ! ስሜቴ አሸናፊ አቅሌ ተሸናፊ ነፍሴ ነውረኛ ምላሴ ነገረኛ ታዛዥነቴ አናሳ ወንጀሌ ብዙ ሆነው | 🍂 ዲነል ኢስላም 🕌

ኢላሂ! ስሜቴ አሸናፊ አቅሌ ተሸናፊ ነፍሴ ነውረኛ ምላሴ ነገረኛ ታዛዥነቴ አናሳ ወንጀሌ ብዙ ሆነው የልቤን ብርሃን ጋርደውታል።

አንተ ደግሞ ደካማነቴን አዋቂ ነውሬን ደባቂ ወንጀሌን መሀሪ መልካምን አሰሪ ነህና እኔን ለኔ አትተወኝ ያረብ ።


@Dinel_islam @Dinel_islam