Get Mystery Box with random crypto!

ዛሬ ጁሙዓ ነው ፤ ሰለዋት እናብዛ ! የአላህ መልእክተኛ - ﷺ - እንዲህ ይላሉ ፦ [ በኔ ላይ | 🍂 ዲነል ኢስላም 🕌

ዛሬ ጁሙዓ ነው ፤ ሰለዋት እናብዛ !

የአላህ መልእክተኛ - ﷺ - እንዲህ ይላሉ ፦ [ በኔ ላይ አንድ ሰለዋትን ያወረደ ሰው ፤ አላህ በሱ ላይ አስር ሰለዋትን ያወርድበታል። ]
. (ሙስሊም ዘግቦታል).

اللهم صل على محمد وعلى آل محمد كما صليت على إبراهيم وعلى آل إبراهيم إنك حميد مجيد، اللهم بارك على محمد وعلى آل محمد كما باركت على إبراهيم وعلى آل إبراهيم إنك حميد مجيد.

ዓኢሻ (ረ.ዐ) እንዳወሳችው፡- ‹‹ሰዎች (የዕለት ጉርሳቸውን ለማግኘት) ይሰሩ ነበር፡፡ ወደ መስጊድ ሲሄዱም በስራ ላይ በነበሩበት ሁኔታ (ላባቸው እየተንቆረቆረና ገላቸውን ሳይታጠቡ) ነበር፡፡ በመሆኑም በዕለተ ጁሙዓ ገላቸውን እንዲታጠቡ ተጠየቁ፡፡››(ቡኻሪ ዘግበውታል)

ሰሉ አለ ረሱል ....

@Dinel_islam @Dinel_islam